ሚያዝያ 15 - 17፣ 2018

በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ መሪ እና ግዙፍ ለሆነው የኮንስትራክሽን አውደ ርዕይ ቀኖች እየተቃረቡ ነው

የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ከዘርፉ የቢዝነስ እድሎች ጋር የሚገናኝበት

Big 5 Construct Ethiopia Ethiopia አምራቾች፣ አከፋፋዮች፣ አገልግሎት ሰጪዎች እና የኢንዱስትሪ ባለሙያዎች በአንድ መድረክ እንዲገናኙ ብሎም በዘርፉ የደረሰባቸውን ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች እንዲጎበኙ ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል። ከሙያ እኩዮቾ ጋር በመተዋወቅ የቢዝነስ ዘርፎን ያዘምኑ።

ከ180 በላይ ዕውቅ አቅራቢዎች
ከ20 በላይ አቅራቢ ሃገራት
ከ20 በላይ የቢግ 5 ውይይት መድረኮች
ከ10,000 በላይ የዘርፉ ባለሙያዎች

በግንባታ ዘርፍ ዕውቅ የሆኑ የዘርፉ መሪዎችን ያግኙ

በዋና ዋና ዘርፍፎች ላይ የተደራጁ ዘመናዊ ምርቶችን ያግኙ።

የቤት ውስጥ ግንባታ እና ማጠናቀቂያዎች
የኮንክሪት እና ሲሚንቶ ውጤቶች
የግንባታ መሳሪያዎች እና የግል ደህንነት መጠበቂያ መሳሪያዎች
ዲጂታል ግንባታ
HVAC R ስራዎች
ግዙፍ ግንባታዎች፣ ግዙፍ የኮንስትራክሽን ማሽኖች እና በተሽከርካሪ
የላቁ ህንፃዎች
የመካኒካል፣ የኤሌክትሪክ እና የቧንቧ አገልግሎቶች
ብረት እና የብረት ውጤቶች እንዲሁም አልሙኒየም
ኦፍ ሳይት እና ሞጁላር ግንባታ
የሶላር ምርቶች እና የቴክኖሎጂ አገልግሎት
መስኮቶች፣ በሮች እና የህንፃ ውጭ ገጽታዎች / ልዩ ግንባታዎች

በዓለም ዙሪያ ተፈላጊ ምርቶችን እና መፍትሄዎችን ያግኙ።

የCPD ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ያላቸው ነፃ የBig 5 talks መድረኮችን ይሳተፉ።

የBig 5 ውይይት መድረኮች ከኮንስትራክሽን ዘርፉ የተውጣጡ ባለሙያዎች ተግባራዊ እውቀትን እንዲያገኙ፣ ችሎታቸውን እንዲያጎለብቱ እና በዘርፉ ገበያ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ጠቃሚ እድልን ይሰጣል። በባለሙያ አስተማሪዎች እየተመራ፣ በተለያዩ ክፍለ ጊዜዎች ለተሳታፊዎች ፕሮጀክቶቻቸውን በልበ ሙሉነት እንዲያራምዱ የሚያበረታቱ እና የሚያግዙ ቁልፍ ርዕሶችን ይሸፍናል።

ይገናኙ ፣ ይገንቡ ፣ ይደጉ

በኢትዮጵያ የወደፊት የግንባታ እጣ ፈንታን ቅርፅ የሚቀይሩ አዳዲስ ወቅታዊ አቅጣጫዎችን፣ ቴክኖሎጂዎችን እና ምርቶችን ለማግኘት የሙያ እኩዮቾን ይቀላቀሉ።