የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ከዘርፉ የቢዝነስ እድሎች ጋር የሚገናኝበት
Big 5 Construct Ethiopia Ethiopia አምራቾች፣ አከፋፋዮች፣ አገልግሎት ሰጪዎች እና የኢንዱስትሪ ባለሙያዎች በአንድ መድረክ እንዲገናኙ ብሎም በዘርፉ የደረሰባቸውን ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች እንዲጎበኙ ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል። ከሙያ እኩዮቾ ጋር በመተዋወቅ የቢዝነስ ዘርፎን ያዘምኑ።
Big 5 Construct Ethiopia Ethiopia አምራቾች፣ አከፋፋዮች፣ አገልግሎት ሰጪዎች እና የኢንዱስትሪ ባለሙያዎች በአንድ መድረክ እንዲገናኙ ብሎም በዘርፉ የደረሰባቸውን ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች እንዲጎበኙ ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል። ከሙያ እኩዮቾ ጋር በመተዋወቅ የቢዝነስ ዘርፎን ያዘምኑ።
የBig 5 ውይይት መድረኮች ከኮንስትራክሽን ዘርፉ የተውጣጡ ባለሙያዎች ተግባራዊ እውቀትን እንዲያገኙ፣ ችሎታቸውን እንዲያጎለብቱ እና በዘርፉ ገበያ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ጠቃሚ እድልን ይሰጣል። በባለሙያ አስተማሪዎች እየተመራ፣ በተለያዩ ክፍለ ጊዜዎች ለተሳታፊዎች ፕሮጀክቶቻቸውን በልበ ሙሉነት እንዲያራምዱ የሚያበረታቱ እና የሚያግዙ ቁልፍ ርዕሶችን ይሸፍናል።
በኢትዮጵያ የወደፊት የግንባታ እጣ ፈንታን ቅርፅ የሚቀይሩ አዳዲስ ወቅታዊ አቅጣጫዎችን፣ ቴክኖሎጂዎችን እና ምርቶችን ለማግኘት የሙያ እኩዮቾን ይቀላቀሉ።